Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 8:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በእርሷ ምክንያት ብዙሃኑ ያደንቁኛል፤ ወጣት ብሆንም እንኳ በሽማግሌዎች ዘንድ የተከበርሁ ነኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በእርስዋም ምክንያት እኔ ጐልማሳው በብዙዎች ዘንድ ምስጋናን፥ በሽማግሌዎችም ዘንድ ክብርን አገኘሁ። Ver Capítulo |