Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የእነርሱን ፈቃድ እናገር ዘንድ ያብቃኝ፤ በተሰጠኝ ጸጋ መጠን መልካም ሐሳቦትን ላፍልቅ፤ እርሱ ወደ ጥበብ የሚመራ፥ ጥበበኞትንም የሚያሠማራ ነውና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ለእኔም እግዚአብሔር የሚወደደውን ነገር እናገር ዘንድ፥ ለሚሰጠውም ሰው የሚገባውን አስብ ዘንድ ጥበብን ሰጠኝ። ወደ ጥበብ የሚመራ፥ ጠቢባንንም ቅን የሚያደርግ እርሱ ነውና። Ver Capítulo |