Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ጥበብ የው ልጅ ሲዝቃት የማታልቅ ሃብት ነች፤ ይህንን የሚያገኙ የእግዚአብሔርንም ወዳጅነት ያገኛሉ፤ የትምህርት ጸጋ ለእነርሱ ሰጥታቸዋለችና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ለሰውም የማያልቅ መዝገብ ናት፤ ገንዘብ ያደረጓትም ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ደረሱ፤ ሀብትን የምትገልጽ የምክር ሥራ ስለ ሆነችም ተወዳጇት። Ver Capítulo |