Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 7:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 እኔም እንደሌላው ሰው ሁሉ ሟች ነኝ፤ ከመሬት የተፈጠረው የመጀመሪያ ሰው ዘር ነኝ፤ በአንዲት እናት ማሕፀን ውስጥ ከሥጋ የተሠራሁ ነኝ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እኔም እንደ ሁሉ እኩል መዋቲ ሰው ነኝ፤ አስቀድሞ የተፈጠረ የምድራዊ አዳም ልጅም ነኝ፥ በእናቴ ማኅፀንም ሥጋ ሆኜ ተቀርጫለሁ። Ver Capítulo |