Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጥበብ አንጸባራቂ ናት፤ ምንጊዜም አትደበዝዝም፤ ለሚያፈቅሯት በቀላሉ ትታያለች፤ ለሚፈልጓትም በቀላሉ ትገኛለች። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ጥበብ ፈጽማ የጐላች ናት፤ ውበቷም አይጠወልግም፤ የሚወድዷትም ሰዎች ፈጥነው ያዩአታል፥ የሚፈልጉአትም ያገኙአታል። Ver Capítulo |