Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እኛ ያልተጓዝንበት የጥፋትና የክፋት መንገድ የለም፤ መንገድ በሌለበት በረሃ አቋርጠናል፤ የእግዚአብሔርን መንገድ ግን አናውቀውም ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በደልንና ጥፋትን በመንገዳችን ሞላን፤ በምድረ በዳም ሄድን፤ የእግዚአብሔርንም መንገድ አላወቅንም። Ver Capítulo |