Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 5:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ቀናተኛ ፍቅሩ ትጥቅ ነው፤ ጠላቶቹን ለመቅጣት ፍጡራንን ሁሉ ያስታጥቃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ፍጹም የሆነ የቅንዐቱን ጦር መሣሪያ ይይዛል፤ ጠላቶቹንም ለመበቀል ፍጥረቱን የጦር መሣሪያ ያደርጋታል። Ver Capítulo |