Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 5:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ወይም በአየር ላይ እንደምትበር፥ ስለ ማለፍዋ ግን ማስረጃ እንደማትተው ወፍም ሊሆን ይችላል፤ ወፍዋ አየሩን በክንፎቿ ትቀዝፋለች፥ ከኋላዋ ግን ስለ ማለፍዋ ምልክት የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በአየር ላይ የሚበርር ዎፍ የሄደበት ፍለጋው እንደማይገኝ፥ በበረረ ጊዜ ቀላሉን አየር እየከፈለ ፈጥኖ ይሄዳልና፥ ክንፉንም እያርገበገበ፥ ፈጥኖ ይበርራልና ከሄደም በኋላ በነፋሱ ውስጥ ያለፈበት ምልክቱ እንደማይገኝ፥ Ver Capítulo |