Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 2:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እግዚአብሔር ሰዎችን የፈጠረው ዘላለማዊ እንዲሆኑ ነው፤ የፈጠራቸውም በእርሱ አምሳል ነው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እግዚአብሔር ሰውን ያለ ሞት ፈጥሮታልና፥ በራሱም አምሳል ፈጥሮታልና። Ver Capítulo |