Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 2:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነርሱ የእግዚአብሔርን ምሥጢር አያውቁም፤ በቅድስና በሚገኘው ሽልማት ተስፋ አያደርጉም፤ ለንጹሐን ነፍሶች የሚሰጠውን ክብር አይቀበሉም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የእግዚአብሔርን ምሥጢር አላወቁም፤ የጻድቁንም ዋጋ ተስፋ አላደረጉም፤ ነውር የሌለባቸውን የንጹሐት ነፍሳትንም ብዙ ክብር አላወቁም። Ver Capítulo |