Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሰው ሠራሹ ጣኦትና ቀራጩ ግን የተረገሙ ናቸው፤ ቀራጩ ጣኦትን በመሥራቱ፥ ጣኦቱ በስባሽ ቢሆንም እንኳ፥ አምላክ ተብሎ በመጠራቱ ርጉማን ናቸው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በእጅ የተሠራው ግን የሚጠፋ ሲሆን አምላክ ስለ ተባለ የተረገመ ነው፤ የሠራውም ይህን በመሥራቱ ርጉም ነው። Ver Capítulo |