Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ትዕቢተኞቹ ግዙፋን በጠፉበት በጥንት ዘመን፥ የዓለም ተስፋ በመርከብ ተጠለለ፤ በእጅህም እየተመራ የአዲሱን ትውልድ ዘር ለመጪው ዘመን አቆየ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቀድሞም ትዕቢተኞች ረዓይት በጠፉ ጊዜ የዓለም ተስፋ በመርከብ ተጭኖና ተጠግቶ ዳነ፥ በእጅህም ተመርቶ የሰውን ዘርዕ ለዓለም አተረፈ። Ver Capítulo |