Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 14:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ሰላማዊ ሰዎችን መበጥበጥ፥ ወሮታ ቢስ መሆን፥ ነፍስን ማሳደፍ፥ በተፈጥሮ ላይ ማመፅ ጋብቻን ማፋለስ፥ አመንዝራነትና ተስፋ መቁረጥ ይታያል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ዋጋን ካለማሰብ ጋር፥ ሰውነትን ከማስተዳደፍ ጋር፥ ፍጥረትንም ከመለወጥ ጋር፥ የጋብቻን ሥርዐት ከማፍረስ ጋር፥ ከምንዝርና ከርኵሰት ጋር፥ የተቀላቀለ ነው። Ver Capítulo |