Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 13:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ዓለምን ለመመርመር የሚበቃ ዕውቀት ካገኙ፥ ፈጣሪዋን ለማግኘት እንደምን ተሣናቸው? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ዓለምን መረዳት እስኪገባቸው ድረስ ይመለከቱ ዘንድ ይህን ያህል ከተቻላቸው የእነዚህን ጌታ ፈጥነው ያገኙት ዘንድ እንዴት አልቻሉም? Ver Capítulo |