Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከሁሉም በላይ የምትወዳት ይህች መሬትም የእግዚአብሔርን ልጆች ታስተናግድ ዘንድ ፈቀድህ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ይህም የእግዚአብሔር ልጆች ከሀገሩ ሁሉ በአንተ ዘንድ የከበረች ለእነርሱ የምትገባ ሀገርን ይይዙ ዘንድ ነው። Ver Capítulo |