Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ለአባቶቻቸው በመሐላ፥ በቃል ኪዳንና በተስፋ ቃል የገባህላቸውን ሰዎች ዘሮችና ያንተን ልጆች ትክክለኛውን ትኩረት ሰጥተህ ያልፈረድከው ስለምንድን ነው? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ለበጎ ተስፋ መሓላንና ቃል ኪዳንን ለሰጠሃቸው ለልጆችህ ምን ያህል ተጠንቅቀህ ትፈርድላቸው ይሆን? Ver Capítulo |