Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ፍጹማዊ ሥልጣንህን ሰዎች ላለማመን ሲዳዳቸው፥ አውቀው የሚደፍሩትንም ግራ አጋባቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የከሃሊነትህንም ፍጻሜ በማያምን ኀይልህን ገልጠሃልና የማያምኑትን መደፋፈራቸውን ትዘልፋለህ። Ver Capítulo |