Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 12:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ንጉሥም ቢሆን ፈላጭ ቆራጭ፤ ብይንህን ስላሳለፍክባቸው ሰዎች ደፍሮ ሊናገርህ አይችልም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ንጉሥም ቢሆን፥ መስፍንም ቢሆን ስለ ፈረድህባቸው ሰዎች አንተን እያማ ከአንተ ጋር መተያየት አይችልም። Ver Capítulo |