ማሕልየ መሓልይ 3:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እነሆ፥ የሰሎሞን አልጋ ናት፥ ከእስራኤል ኃያላን መካከል ስድሳ ኃያላን በዙሪያው ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እነሆ፤ የሰሎሞን ሠረገላ በታዋቂዎቹ የእስራኤል መኳንንት፣ ስድሳ ጦረኞች ታጅባለች፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እነሆ፥ የሰሎሞን ሠረገላ እየመጣች ነው፤ ከእስራኤል ኀያላን መካከል የተመረጡ ሥልሳ የክብር ዘበኞች አጅበዋታል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 እነሆ፥ የሰሎሞን አልጋ ናት፤ ከእስራኤል ኀያላን ስድሳ ኀያላን በዙሪያዋ ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 እነሆ፥ የሰሎሞን አልጋ ናት፥ ከእስራኤል ኃያላን ስድሳ ኃያላን በዙሪያው ናቸው። Ver Capítulo |