ማሕልየ መሓልይ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነሆ! ክረምቱ ዐለፈ፤ ዝናቡም አባርቶ አበቃ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እነሆ፥ ክረምቱ አልፎአል፤ ዝናቡም ቆሞአል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እነሆ፥ ክረምቱ ዐለፈ፥ ዝናሙም አልፎ ሄደ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እነሆ፥ ክረምት አለፈ፥ ዝናቡም አልፎ ሄደ። Ver Capítulo |