Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በቀሚሱ ዙሪያ የሚደረግ የሮማን መርገፍ፥ እርሱ በተራመደ ቍጥር የሚያቃጭሉ፥ ቤተ መቅደሱን በድምፃቸው የሚሞሉ፥ የሕዝቦች ልጆች መታሰቢያ የሆኑ፥ የወርቅ ደውሎችንም ሰጠው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በዙሪያውም ብዙ ሮማንና የወርቅ ጸናጽል አለ፤ በእግሩም በረገጠ ጊዜ የመርገፉ ድምፅ በቤተ መቅደስ ይሰማ ዘንድ ይጮህ ነበር፤ ይህም ለሕዝቡና ለልጆቻቸው መታሰቢያ ሆነ። Ver Capítulo |