Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 45:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከእርሱ በፊት ይህን የመሰለ ውብ ነገር ከቶ አልነበረም፥ ከእርሱም በኋለ ከልጆቹና ከወገኖቹ በቀር፥ ማንም ቢሆን ጨርሶ አልለበሳቸውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከእርሱ አስቀድሞ እንደ እርሱ ልብስ ያለ ልብስ አልተሠራም፤ ከልጆቹ ብቻ በቀር፥ ለዘለዓለም ከዘመዶቹም በቀር እንደ እርሱ የለበሰ የለም። Ver Capítulo |