Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እርሷን የሚታዘዝ ሕዝቦችን ይገዛል፥ እርሷን የሚከተል በሰላም ይኖራል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርስዋን የሚሰማትም አሕዛብን ይገዛል፤ እርስዋንም የሚያደምጣት ሰው ተዘልሎ ይኖራል። Ver Capítulo |