Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ሲራክ 4:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሷን የሚያገለግሉ ቅድሱን አምላክ ያገለግላሉ፤ እርሷን የሚወዷትን እግዚአብሔር ይወዳቸዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እርስዋንም የሚያገለግሉ ቅዱሱን ያገለግላሉ፤ የሚወዱኣትንም እግዚአብሔር ይወዳቸዋል። Ver Capítulo |