Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 15:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የእስራኤል ሴቶች ሁሉ እርሷን ለማየት ወደ እርሷ ተሰብስቡ፥ መረቋትም፤ ለእርሷም ክብር ዘፈኑላት፤ በእጆችዋ ቅጠላም ሐረግ በእጇ ይዛ ከእርሷ ጋር ለነበሩ ሴቶችም ሰጠቻቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 የእስራኤልም ሴቶች ሁሉ ያይዋት ዘንድ፥ ይመርቋትም ዘንድ ወደ እርሷ ሮጠው ተሰበሰቡ፤ ታላቅ በዓልንም አደረጉላት፤ ዘንባባውንም በእጅዋ ያዘች፤ ከእርሷ ጋራ ላሉ ሴቶችም ሰጠች። Ver Capítulo |