Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ነገር ግን የሚሰማው ሲያጣ፥ ገልጦ ወደ መኝታ ቤቱ ገባ፤ ሬሳው መሬት ላይ ወድቆ፥ አንገቱም ተቆርጦ ተወስዶ አገኘው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ቃል የሚመልስለት ሰውም በአጣ ጊዜ ድንኳኑን ተርትሮ ወደ እልፍኙ ገባ፤ ሬሳውንም በወለሉ ላይ ወድቆ አገኘው። ራሱም በላዩ አልነበረም። Ver Capítulo |