Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 14:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ቃል የሚመልስለት ሰውም በአጣ ጊዜ ድንኳኑን ተርትሮ ወደ እልፍኙ ገባ፤ ሬሳውንም በወለሉ ላይ ወድቆ አገኘው። ራሱም በላዩ አልነበረም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ነገር ግን የሚሰማው ሲያጣ፥ ገልጦ ወደ መኝታ ቤቱ ገባ፤ ሬሳው መሬት ላይ ወድቆ፥ አንገቱም ተቆርጦ ተወስዶ አገኘው። Ver Capítulo |