ሕዝቅኤል 44:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ከነጻ በኋላ ሰባት ቀን ይቁጠሩለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ከነጻም በኋላ፣ ሰባት ቀን መቈየት አለበት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ይህን ካደረገ ግን ከነጻም በኋላ እንኳ ሰባት ቀን መቈየት አለበት፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ከነጻም በኋላ ሰባት ቀን ይቍጠሩለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 ከነጻም በኋላ ሰባት ቀን ይቈጠርለት። Ver Capítulo |