Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 6:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ደግ ቢደረግላቸው ወይም ክፉ ሲደረግባቸው እነዚህ ጣዖቶች መልሰው ብድር መክፈል አይችሉም፤ ንጉሥ መሾም ወይም መሻር እንደማይችሉ ሁሉ ሀብትንና ገንዘብንም ማከፋፈል ይሳናቸዋል። Ver Capítulo |