Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 6:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ንጉሥን በመስደቡ ሞት የተፈረደበት ሁሉ በእስር ቤት እንደሚዘጋበት እንዲሁም የጣዖት አገልጋዮች እነዚህ ጣዖቶች በሌቦች እንዳይዘረፉ የጣዖት ቤቶችን በመዝጊያዎች፥ በቁልፎች፥ በብረት ዘንጐች አጥብቀው ይዘጋሉ። Ver Capítulo |