Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 “እያንዳንዱ ግለሰብም ሆነ ለማኀበረሰቡ ያደረግሁትን ደግ ሥራ እንድታስታውሱና በእኔ ላይና በልጄ ላይ ያላችሁን መልካም አስተሳሰባችሁን ጠብቃችሁ እንድትኖሩ እለምናችኋላሁ፥ እጠይቃችኋለሁ። Ver Capítulo |