Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ከእኛ አቅራቢያ ነገሥታትና የመንግሥታችን ጐረቤቶች ምቹ ጊዜ አግኝተናል ብለው እንዲያስቡና እንዳይጠብቁ ወደ ላይኛው ሀገር በፍጥነት በሄድኩበት ጊዜ ከእናንተ ለብዙዎቹ አደራ ብሎ የሰጠኋችሁን ልጄን አንጥዮኩስን ንጉሥ እንዲሆን ወስኛለሁ፤ ደብዳቤም እንዲህ ብዬ ጽፌለታለሁ፤ Ver Capítulo |