Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነዚህን ሥርዓቶች ከፈጸሙ በኋላ በግምባራቸው ተደፍተው፤ እግዚአብሔር እንደዚህ ዓይነት መቅሰፍት ላይ እንዳይጥላቸው፥ ኃጢአት ላይ ቢወድቁም በመጠኑ እንዲያርማቸው (እንዲቀጣቸው) እንጂ ከተሳዳቢዎችና ከጨካኞች አረማውያን እጅ እንዳይጥላቸው ለመኑት። Ver Capítulo |