Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa 2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቤተ መቅደሱ ካነጸ በኋላ ሌላ መሠዊያ ሠሩ፤ ከድንጋይ አዲስ እሳት አውጥተው ሁለት ዓመት ከተቋረጠ በኋላ መሥዋዕት አቀረቡ፤ ዕጣን አጨሱ፤ ፋኖሶቹን አበሩ፤ የተቀደሱትን ዳቦዎች አወጡ። Ver Capítulo |