Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢያሱ 19:41 - መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

41 የርስታቸውም ዳርቻ ይህ ነበረ፥ ጾርዓ፥ ኤሽታኦል፥ ዒርሼሜሽ፥

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

41 የወረሱትም ምድር የሚከተሉትን ያካትታል፤ ጾርዓ፣ ኤሽታኦል፣ ዒርሼሜሽ፣

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

41 የርስታቸውም ግዛት የሚያጠቃልለው፤ ጾርዓን፥ ኤሽታኦልን፥ ዒር-ሼሜሽን፥

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

41 የምድሩም ክልል ጾርዓን፥ ኤሽታኦልን፥ ዒርሼሜሽን፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

41 የር​ስ​ታ​ቸ​ውም ዳርቻ ይህ ነበረ፤ ሠራ​ሕት፥ አሳ፥ የሰ​መ​ውስ ከተማ፥

Ver Capítulo Copiar




ኢያሱ 19:41
9 Referencias Cruzadas  

የቂርያትይዓሪምም ወገኖች፤ ይትራውያን፥ ፉታውያን፥ ሹማታውያን፥ ሚሽራውያን፤ ከእነዚህም ጾርዓውያንና ኤሽታኦላውያን ወጡ።


ጾርዓን፥ ኤሎንን፥ ኬብሮንን ሠራ።


በቈላው ኤሽታኦል፥ ጾርዓ፥ አሽና፥ ዛኖዋ፥


ሰባተኛውም ዕጣ ለዳን ልጆች ነገድ በየወገኖቻቸው ወጣ።


ሸዕለቢን፥ ኤሎን፥ ይትላ፥ ኤሎን፥ ትምና፥


ከዳን ወገን የሆነ ማኑሄ የሚባል አንድ የጾርዓ ሰው ነበረ፥ ሚስቱም መካን ነበረች፥ ልጅም አልወለደችም።


የእግዚአብሔርም መንፈስ በጾርዓና በኤሽታኦል መካከል ባለው በዳን ሰፈር ውስጥ ሊያነቃቃው ጀመረ።


ወንድሞቹም የአባቱ ቤተ ሰቦችም ሁሉ ወረዱ፥ ይዘውም አመጡት፥ በጾርዓና በኤሽታኦል መካከል ባለው በአባቱ በማኑሄ መቃብር ቀበሩት። እርሱም በእስራኤል ላይ ሀያ ዓመት ፈረደ።


የዳንም ልጆች ከወገናቸው አምስት ጽኑዓን ሰዎች ምድሪቱን እንዲሰልሉና እንዲመረምሩ፦ ሂዱ ምድሪቱንም ሰልሉ ብለው ከጾርዓና ከኤሽታኦል ሰደዱ። እነዚያም ወደ ተራራማው ወደ ኤፍሬም አገር ወደ ሚካ ቤት መጥተው በዚያ አደሩ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos