La Biblia Online

Anuncios

Toda la Biblia A.T. N.T.


መዝሙር 134 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መዝሙር 134


1 የዕርገት መዝሙር።

1 የዕርገት መዝሙር። እነሆ፥ ጌታን ባርኩ፥ በአምላካችን ቤት አደባባዮች የምትቆሙ እናንተ የጌታ ባርያዎች ሁላችሁ።

2 በሌሊት በቤተ መቅደስ ውስጥ እጆቻችሁን አንሡ፥ ጌታንም ባርኩ።

3 ሰማይንና ምድርን የሠራ ጌታ ከጽዮን ይባርክህ።

Mostrar Biblia Interlineal