የተመረጠች የሃይማኖት ዋጋ ትሰጠዋለችና፥ በሚወደድ በእግዚአብሔርም ቤት ዕድሉ ይሰጠዋልና በእጁ በደልን ያልሠራ፥ በእግአብሔርም ላይ ክፉ ነገርን ያላሰበ ጃንደረባም ብፁዕ ነው።
በእጆቹ ወንጀል ያልፈጸመ፥ በጌታም ላይ ክፉ ነገርን ያላሰበ ጃንደረባም የተባረከ ነው፤ ስለ ታማኝነቱ ልዩ ችሮታ ይደረግለታል፤ በጌታም ቤተ መቅደስ የእርሱ ድርሻ ከሁሉም የመረጠ ይሆናል።