የእግዚአብሔርስ እውነተኛ ልጅ ከሆነ ያድነው፤ ከሚቃወሙትም እጅ ይታደገው።
ትክክለኛው ሰው የእግዚአብሔር ልጅ ከሆነ፥ እርሱ ይረዳዋል፤ ከጠላቶቹም እጅ ያወጣዋል።