La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በእ​ርሱ ዘን​ድም የተ​ና​ቅን ሆነ​ናል፤ ከር​ኵ​ሰ​ትም እን​ደ​ሚ​ርቅ ከመ​ን​ገ​ዳ​ችን ይር​ቃል። የጻ​ድ​ቃ​ንን መጨ​ረሻ ያመ​ሰ​ግ​ናል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አባቱ እንደ ሆነ ይመ​ካል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእሱ ዘንድ እኛ የምንታየው እንደተናቀ ነገር ነው፤ ከርኩሰትም እንደሚርቅ ከመንገዳችን ይርቃል፤ የትክክለኛ ሰው ፍጻሜው የባረከ ነው ብሎ ያምናል፤ እግዚአብሔር አባቴ ነው በማለትም ይመካል።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 2:16
0 Referencias Cruzadas