በመልኩም በእኛ ጭንቅ ሆኖብናል፤ አኗኗሩም ከሌላ ጋር አይመሳሰልም፤ መንገዱም ልዩ ነው።
ምክንያቱም የእርሱ አኗኗር ከሌሎች ሰዎች ጋር የማይመሳሰል፥ መንገዱም ፈጽሞ ልዩ ነው።