La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሚስቱ አድ​ና​ንም አላት፥ “ደኅና እንደ ሆነ ታየው ዘንድ አን​ዲት ልጅ ላኪ፤ ሞቶም እንደ ሆነ ማንም ሳያ​ውቅ እን​ቀ​ብ​ረ​ዋ​ለን።”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንዲህም አላት፦ “ጦብያ በሕይወት እንዳለ ለማየት ከአገልጋዮቹ አንዲቱን ወደ መኝታ ቤቱ ላኪ፤ ሞቶ ከሆነ ማንም ሰው ሳያውቅ እንድንቀብረው።”

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 8:12
0 Referencias Cruzadas