La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እር​ሱም፦ ከአ​ሴር በላይ ካለች ከገ​ሊላ ንፍ​ታ​ሌም ክፍል ከቄ​ዴ​ዎስ በስ​ተ​ቀኝ ካለ​ችው ከታ​ስቢ በአ​ሦር ንጉሥ በአ​ሜ​ኔ​ሴር ዘመን የተ​ማ​ረ​ከው ነው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እሱም በአሦር ንጉሥ በሸልማንሰር ዘመን፥ ከላይኛው ገሊላ ክፍል ከቄዴሽ ኔፍታሊም በስተ ደቡብ፥ ከአሼር ወደ ምዕራብና ከፎጎር በስተ ሰሜን ከምትገኘው ከቲስቤ በምርኮ ተወስዶ የነበረው ነው።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:2
0 Referencias Cruzadas