La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወደ ምድ​ያ​ምም ሄድሁ፤ በም​ድ​ያም ክፍል በራ​ጊስ ያለ የጋ​ብ​ር​ያስ ወን​ድም ገባ​ኤ​ል​ንም ዐሥር መክ​ሊት አደራ አስ​ጠ​በ​ቅ​ሁት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እስከሞተበት ጊዜ ድረስ አስፈላጊውን ለመግዛት ወደ ምድያም እመላለስ ነበር። ምድያም በተባለው ቦታ ሳለሁ ለገብርያስ ወንድም ለገባኤል የሚመዝን ብር በአደራነት እንዲያስቀምጥልኝ በከረጢቶች አድርጌ ሰጠሁት።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ ጦቢት 1:14
0 Referencias Cruzadas