ብዙ ሰዎች ወዳጆች ይሁኑህ፤ ነገር ግን ከብዙዎቹ አንዱ ምክርህን የምትገልጥለት ይሁን።
ሰላምታ የሚሰጡህ ብዙዎች ይሁኑ፤ አማካሪህ ግን ከሺህ አንድ ይሁን።