ክፉ ሰውነት ገንዘብ ያደረጋትን ሰው ታጠፋዋለች፤ ጠላቱንም በእርሱ የጨከነ ታደርገዋለች።
መጥፎ ባሕርይ ባለቤቱን ያጠፋል፤ የጠላቶቹ መሳቂያ ያደርገዋል። ወዳጅነት