እግር ብረትዋም እንደ ጽኑ ጋሻ ይሆንልሃል፤ ዛንጅርዋም የክብር ልብስ ወደ መሆን ይመለስልሃል።
እግረ ሙቋ የማይበገር መከታ ይሆንሃል፤ አንገት ጌጥዋም የከበረ ሃብል ይሆናል።