ከብዙ ብር ይልቅ ጥበብን ምረጧት፤ ቍጥር ከሌለው ከወርቅም ይልቅ ገንዘብ አድርጓት።
ትምህርቱን በብዙ ብር ግዙ፤ እድሜ ለእርሷ ብዙ ወርቅ ታገኛላችሁ።