እነሆ፥ ጥቂት ደክሜ በእርሷ ብዙ ዕረፍትን እንዳገኘሁ፥ በዐይናችሁ ተመልከቱ።
እስቲ አስተውሉ፥ ይህን ያህል ሰላም ለማግኘት ምንም እንዳልደከምሁ ታያላችሁ።