በዘመኑም የውኃዎች ምንጮች አልጐደሉም፤ የጕድጓዱም ውኃ ብዛቱ እንደ ባሕር ውኃ ነበር።
ኩሬው የተቆፈረው በእርሱ ጊዜ ነው፥ እርሱም እንደ ባሕር የገዘፈ የውሃ ማጠራቀሚያ ነው።