እነዚህም በሰማርያና በፍልስጥኤም ተራራ የሚኖሩ፥ በሰቂማ የሚኖሩ የአሞሬዎንም ሰዎች ናቸው።
የሴኤር ተራራ ሠፋሪዎች፥ ፍልስጥኤማውያንና በሴኬም የሚኖረው ማስተዋል የጐደለው ሕዝብ ነው።